የአላጌ እርሻ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ መምህራንና የኮሌጁ ማኅበረሰብ አባላት አቤቱታ
Your browser doesn’t support HTML5
የአላጌ እርሻ ቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ መምህራን እና የኮሌጁ ማኅበረሰብ አባላት ማኅበራዊ እና ሌሎች በርካታ ችግሮች አሉን ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ተናግሯል። ኮሌጁ በበኩሉ ችግሮች መኖራቸውን አምኖ ችግሮቹን ለመፍታት እየተሰራ ነው ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5