በመቀሌ "ግርግር ፈጥረዋል" በሚል የታሰሩ በዋስ ተፈቱ
Your browser doesn’t support HTML5
ባለፈው ወር በመቀሌ ኩሓ ክፍለ ከተማ ግርግር ለመፍጠር ተንቀሳቀሱ በማለት ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው 11 ተጠርጣሪዎች በዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ባዘዘው መሰረት ትናንት ተፈቱ፡፡ ከተከሳሾቹ መካከል ሁለቱን ሙሉጌታ አፅብሃ አናግሯቸዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5