የወላይታ ተወላጆች በሶዶ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ
Your browser doesn’t support HTML5
በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በወላይታ ተወላጆች ላይ በማንነታቸው ምክንያት “ይፈፀማል” የሚሉትን ጥቃት የሚቃወምና መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ሶዶ ከተማ ላይ ተካሂዷል።
Your browser doesn’t support HTML5