ድምጽ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሜይ 17, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 "በማንነታችን ጥቃት እየደረሰብን ነው" ያሉ የተወሰኑ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መፍትሔ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል።