አዲስ ትውልድ ፓርቲ "ፓርቲዬን ተነጠኩ" አለ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፓ) ባለፈው ሣምንት የተመሠረተውን “የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ” ተብሎ የተሰየመ አዲስ ፓርቲ ካቋቋሙት መካከል “የለበትም” ብለዋል የፓርቲው ፕሬዚዳንት። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ሊቀመንበር አስተባብለዋል።