ድምጽ ሐኪሞች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ ሜይ 17, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 በሥራ ሁኔታ፣ በደመወዝ እና በጤና ሥርዓቱ ውስጥ አሉ ባሏቸው ችግሮች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሐኪሞች ባሕር ዳር ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ቅሬታዎቻቸውን አሰምተዋል።