ድምጽ በሙስና ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ ሜይ 16, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ዓቃቤ ሕግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡