ድምጽ ፔፕፋር በኢትዮጵያ ሜይ 15, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 “ፔፕፋር” በተሰኘው መርኃ ግብር ዩናይትድ ስቴትስ ባለፉት 15 ዓመታት ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቋቋም ዕርዳታ ማዋሏ ተገለፀ፡፡