በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በተሰጠ መግለጫ የምሁራን አስተያየት - ክፍል ሁለት
Your browser doesn’t support HTML5
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካዔል በቅርቡ በመቀሌ ከተማ ባካሄዱት ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ በትግራይና በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስላለው ሁኔታ ሰፊ መግለጫ ሰጥተዋል። ባነሷቸው ነጥቦች ላይ አመለካከታቸውን እንዲገልፁ የህግ ምሁር ዶ/ር መሀሪ ረዳኢንና በፖለቲካ ሥራ የተሰማሩትን አቶ ገብሩ አስታትን ጋብዘናል።