ድምጽ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በኬንያ ሜይ 14, 2019 ገልሞ ዳዊት Your browser doesn’t support HTML5 ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ ኬንያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት ላይ ተማክረዋል።