ድምጽ ኢዜማ መሪዎቹን መረጠ ሜይ 10, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ (ኢዜማ) የሚባለው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ዛሬ ከአዲስ የአመራር አካሉን መርጧል። የድርጅታቸው ቀዳሚ ተግባር ሃገሪቱን አረጋግቶ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መውሰድ መሆኑን የፓርቲው መሪ ተናረዋል።