ኦዲፒ "የወንድማማችነት የውይይት መድረክ" ውጤታማ ነበር አለ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ደረጃዎች ሲካሄድ የቆየው የብሔር ብሔረሰብ “የወንድማማችነት የውይይት መድረክ” ውጤታማ እንደ ነበር የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ጽሕፍት ቤት አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5