ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የተፋናቀሉ ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው ተባለ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ቁጥራቸው ወደ አንድ ሚሊዩን የሚጠጉ ዜጎች ወደ የቀያቸው መመለሳቸውን የጠ/ሚ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ መንግሥት ተፋናቃዮቹን መመለስ የጀመረው በቀድሞ የመኖሪያ አካባቢያቸው የነበረው የፀጥታ ሥጋት ለመወገዱ እርግጠኛ በመሆኑ ነው ሲሉ የጠ/ሚ ጽ/ቤት ቃል አቀባይ ቢል ለኔ ሥዩም ተናግረዋል፡፡