ድምጽ የፓርቲዎች ውኅደት በአዲስ አበባ ሜይ 09, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ከስድስት በላይ በሆኑ ፓርቲዎችና እንቅስቃሴዎች ውኅደት የተቋቋመው ሃገርቀፍ ፓርቲ መሥራች ጉባዔውን ዛሬ ጀምሯል፡፡ መጠሪያ ስሙንም በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡