ድምጽ በአሰላ ግጭት የሰው ሕይወት አለፈ ሜይ 09, 2019 ሙክታር ጀማል Your browser doesn’t support HTML5 በአሰላ ከተማ ትናንት፣ ረቡዕ በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ ከሃያ በላይ መቁሰላቸውን የከተማዪቱ ፖሊስ አስታውቋል።