በሥልጣን "አላግባብ በመገልገል"ና ከባድ "የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል" የተባሉ ክስ ተመሰረተባቸው

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በሥልጣን "አላግባብ በመገልገል"ና ከባድ "የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል" ሲል ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 ሰዎች ላይ ክሥ መሥርቷል።