ባዶ እግር ፡-ግሪካዊያንን ያስደመመው የኢትዮጵያዊያን ትያትር

Your browser doesn’t support HTML5

የመናገር ነጻነትን ጨምሮ ስለ በርካታ ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብት ጽንሰ-ሀሳቦች ለዓለም ካስተማሩ ፈላስፎች መካከል አንዱ የሆነውን፣የሶቅራጠስ ታሪክ የሚዘክር ቲያትር በበብሄራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ይገኛል፡፡