የነገይቱ ኢትዮጵያ መጭ ጊዜያት በመንታ መነፅሮች ሲቃኝ

Your browser doesn’t support HTML5

“..ኢትዮጵያ ዛሬ በጠርዝ ያለች አገር ናት::.." ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ:: ".. እርግጥምክኒያተ-ብዙ ፈተናዎች የተደቀኑባት አገር ብትሆንም ሚያስፈልጋት ግን የሂደት ማስተካከያ ነው::" ዶ/ርዮናስ ብሩ::