የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ በባሕር ዳር
Your browser doesn’t support HTML5
በአማራ ክልል የተለያዩ የጤና ጥበቃና ማሠልጠኛ ተቋማት ውስጥ ያሉ የሕክምና ባለሙያዎች ቅሬታዎቻቸውን ያሰሙበት ሰላማዊ ሰልፍ ትናንት ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ አካሂደዋል።
Your browser doesn’t support HTML5