ድምጽ በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች በኢትዮጵያ ተከፈተ ኤፕሪል 24, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በዓለም ትልቁ የኬሚካል አምራች የዩናይትድ ስቴትሱ ዳውዱፖንት ኩባንያ የግብርና ክንፍ የሆነው ኮርቴቫ አግሪሳይንስ በኢትዮጵያ በይፋ ተከፍቷል፡፡