በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትደግፍ ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት ዩናይትድ ስቴትስ እንደምትደግፍና አብራም እንደምትሠራ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ኒከላስ ባርኔት ገልፀዋል።