በደላንታ ኦፓል የግጭት መንስዔ እየሆነ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ የሚገኘው ደላንታ ወረዳ ውስጥ ኦፓል የሚባለው የከበረ ድንጋይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የግጭት መንስዔ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል።
Your browser doesn’t support HTML5