ድምጽ የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያዩ ኤፕሪል 23, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 ከወር በፊት የተሸሙት የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያይተዋል።