አፋር ህዝቦች ፍትህና ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

አፋር ህዝቦች ፍትህና ዴሞክራሲያዊ ድርጅት በክልሉ ዕውቅና አግኝተው ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ድርጅቱ የመጀመሪያ የሆነውን ጉባዔ ዛሬ አካሂዶ አመራሮቹን መርጧል፡፡ በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይም መክሯል፡፡