የእነአቶ በረከት ክስ በንባብ ተሰማ
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ከህግ አግባብ ውጭ ውሎችን በመፈፀም በጥረት ኮርፖሬሽን ላይ
ከ2.2 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት የክልሉ አቃቢ ህግ ክስ መስርቶባቸዋል ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ክሳቸውን በንባብ አሰምቷል።
Your browser doesn’t support HTML5