የዕጩ ሀኪሞች ተቃውሞ መነሻው ምንድነው?
Your browser doesn’t support HTML5
በሳምንቱ መገባደጃ ላይ የስነ-ልቦና እና የኢኮኖሚ ጫና ፈጥሮብናል ያሉትን አሰራር የተቃወሙ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ በተግባር ልምምድ ላይ የሚገኙ የህክምና ተማሪዎች ቅሬታቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ ታይተዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5