ጠ/ር ዐብይ ለአዳዲስ ተሿሚዎች መልዕክት አስተላለፉ
Your browser doesn’t support HTML5
አዲሱ የኦሮሚያ አመራር የተሰጠውን ትልቅ ኃላፊነት በመገንዘብ ለህዝብ ጥያቄ ተግቶ እንዲሠራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አሳሰቡ።
Your browser doesn’t support HTML5