የአማራ ክልል የምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ማስተባበሪያ አስተባበለ
Your browser doesn’t support HTML5
የአማራ ክልል የምግብ ዋስትናና አደጋ መከላከል ማስተባበሪያ ፕሮግራም ጽ/ቤት ለዕርዳታ የተላከ እህል አልቀበልም አለ ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው ዜና ትክክል አይደለም ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5