የጨፌው ስብሰባ ለሚዲያ ዝግ ነበር
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት /ጨፌ/ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳደር አድርጎ ሾመ።
Your browser doesn’t support HTML5