"ሥራ" - ከስደት ተመላሾችን ለማገዝ የተሰራው መተግበሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

በስልኮች ላይ የሚጫኑ መተግበሪያዎች ወይንም Applications የሰዎችን ህይወት በእጅጉ የሚያግዙ መላዎች ናቸው፡፡ ሰዎች ከዓመታት በፊት በልፋት የሚያገኟቸውን መረጃዎች እና አገልግሎቶች ዛሬ ባሉበት በስልካቸው ሰሌዳ ላይ ያገኛሉ፡፡