በጦላይ የማስልጠኛ ማዕከል የነበሩ የኦነግ ሠራዊት አባላት የጤና ሁኔታ

Your browser doesn’t support HTML5

በጦላይ የማስልጠኛ ማዕከል ስልጠና ላይ የነበሩ የኦነግ ሠራዊት አባላት በመመረዝ ችግር ታመው ሆስፓታል መግባታቸው ተገለፀ። ችግሩን ተከትሎ መንግሥት ጉዳዩን የሚመረምር ኮሚቴ አዋቅሮ ወደ ሥራ መግባቱ ተናግሯል።