ድምጽ የደቡብ ወሎ ዞን ፀጥታ ጉዳይ ኤፕሪል 16, 2019 መስፍን አራጌ Your browser doesn’t support HTML5 በደቡብ ወሎ ዞን ከፀጥታ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በህዝብ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የዞኑ አስተዳደር የፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ አስታውቋል፡፡ በተለይ ግጭት ሊቀሰቀስባቸው ይችላል በታሰቡ ሥድስት ወረዳዎች ላይ ቁጥጥሩ ተጠናክሯል፡፡