የአማራ ጠቅላይ ፍ/ቤት በእነ አቶ በረከት ስምዖን ላይ ክሥ መሰረተ
Your browser doesn’t support HTML5
ፈጣን የፍትህ አገልግሎት ለማግኘት ጠበቆቻቸው ባሉበት ቦታ ሆነው በፕላዝማ ቴክኖሎጂ እየታገዙ እንዲከራከሩላቸው እነ አቶ በረከት ስምዖን ለፍርድ ቤት ጥያቄ አቀረቡ። አቃቤ ህግ በእነ አቶ በረከት ስምዖን ላይ ዛሬ በአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክሥ መሥርቷል።
Your browser doesn’t support HTML5