የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት /ባልደራስ/ አቤቱታ
Your browser doesn’t support HTML5
የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት /ባልደራስ/ “በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተፅዕኖ እየተደረገብኝ ነው” አለ፡፡
ም/ቤቱ ባለፈው ቅዳሜ ከቦሌ እና አቃቂ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ጋር ሊያደርገው የነበረውን ስብሰባ በፀጥታ ስጋት ምክንያት መሰረዙን አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5