የነገይቱ ኢትዮጵያ መጭ ጊዜያት በመንታ መነፅሮች ሲቃኝ - ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢትዮጵያ ዛሬ በጠርዝ ያለች ሀገር ናት" - ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ "እርግጥ ምክንያቱ ብዙ ፈተናዎች የተደቀኑባት ሀገር ብትሆንም የሚያስፈልጋት ግን የሂደት ማስተካከያ ነው" - ዶ/ር ዮናስ ብሩ