ድምጽ በሽብርና በሙስና የተጠረጠሩ ተያዙ ኤፕሪል 13, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 “ከታወቁ ዓለምአቀፍ የሽብር ድርጅቶች ጋር የተቀናጀ የሽብር አድራጎት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመፈፀም ሲዘጋጁ ነበር” የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተይዘው መታሠራቸውንና ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የሃገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቀዋል።