ርዋንዳ ከ25 ዓመት በኋላ
Your browser doesn’t support HTML5
ርዋንዳ ውስጥ 800ሺሕ የሚገመቱ ቱትሲዎችና ለዘብተኛ አመለካከት ያላቸው ሁቱዎች ከተፈጁ 25 ዓመታት አልፏል። የርዋንዳ የእስር ቤት ማኅበር የተባለ የረድኤት ድርጅት የፍጅቱ ሰላባ የሆኑትና በግድያው ተግባር የተሳትፉ ሰዎች በጉርብትና በጓደኝነትም ጭምር የሚኖሩባቸው በርካታ መንደሮችን መስርቷል። ይህም የረዥም ጊዜ የእርቅ ሂደት አካል ነው።(ዝርዝርሩን ያዳምጡ)