አል - ባሺር በቁም እስር ላይ ናቸው
Your browser doesn’t support HTML5
የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ኦማር አል-ባሺር በጦር ሠራዊቱ ተጽዕኖ እና ለ30 ዓመታት በዘለቀው አገዛዛቸው ላይ ለአራት ወራት ያለማቋረጥ በተካሄደ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተገፍተው ሥልጣን መልቀቃቸውን ከሃገሪቱ የሚወጡ ዘገባዎች ይገልጻሉ።
Your browser doesn’t support HTML5