ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም

Your browser doesn’t support HTML5

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድና የኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ የወለጋ ስታድዮም የመጀመሪያ ምዕራፍ መረቁ። ከነቀምቴና ምስራቅ ወለጋ ዞን ከተወከሉ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።