የኒውዚላንዱ ጨካኝ ግድያ ለማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች የማንቂያ ደውል ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

ኒውዚላን ውስጥ በቅርቡ የዓርብ ጸሎታቸውን ለማድረስ መስጊድ ውስጥ በተሰበሰቡ አማንያን ላይ የተፈጸመውን ጨካኝ ግድያ የሚያሳዩ በወቅቱ የተቀረጹ የቪዲዮ ቅጂዎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላላቸው ኩባንያዎች የማንቂያ ጥሪ ሆኗል።