ሲዳማ 10ኛው ክልል እንዲሆን የሚጠይቅ ሰልፍ - በሴቶች

Your browser doesn’t support HTML5

በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ብቻ በተሳተፉበት ትዕይንተ ሕዝብ ላይ፣ ብሄረሰቡ ከነበረበት የደቡብ ህዝቦች እና ብሄረሰቦች ክልል ተነጥሎ በአፋጣኝ ክልልነት ዕወቅና እንዲሰጠው የሚጠይቁ መፈክሮች እና መልዕክቶች ተሰምተውበታል፡፡