ኢትዮጵያ ከቻይና የወሰደችውን ዕዳ መክፈል የማትችልበት አቅም የላትምን ?
Your browser doesn’t support HTML5
ከቻይና ብድር በመውሰድ ከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ ላይ መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ፣ከሰሞኑ የብድር አከፋፈልን የተመለከተ ውይይት ከአበዳሪዎ ቻይና ጋር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከቻይና የወሰደችውን ዕዳ መክፈል የማትችልበት አቅም የላትምን ? (ዘገባው ይዳስሰዋል)