ድምጽ ከጠረፍ አደጋ ተርፎ - ማረፊያ ፍለጋ ኤፕሪል 09, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ሲ- አይ (Sea-Eye) የተባለው የጀርመን የሰብዓዊ ደርጅት ቡድን በሊብያ ጠርፍ ከአደጋ ያተረፋቸውን 64 ፍልሰተኞች ለስድስት ቀናት ያህል ማረፍያ ወደብ ፍለጋ ሲዘዋወር በቆየው የመድህን መርክብ ውስጥ ሰንብተዋል።