ድምጽ በሱዳን ቢያንስ ስድስት ሰዎች ተገድለዋል ኤፕሪል 09, 2019 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 በሱዳን ለወራት የዘለቀው ጸረ-መንግሥት ተቃውሞ ባሳለፍነው ሳምንት ማብቂያ ላይ በሺዎች የተቆጠሩ ሰዎች በወታደራዊ ጦር ሠፈሮች ደጃፍ የመቀመጥ አድማ በመምታታቸው ወደ ከፋ ደረጃ አድጓል።