"በሩዎንዳ ተገኝቼ ያየሁት ግፍ በሰው ልጅ ጭንቅላት ሊገመት የማይችል ነው"- ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

Your browser doesn’t support HTML5

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በተገደሉ ማግስት የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን እና የዓለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም ባልደረባ የነበሩት ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ወደ ርዋንዳ -ኪጋሊ ተላኩ፡፡‹‹በሰው ልጅ ጭንቅላት ሊዳሰስ፣ሊታወቅ (ሊገመት) ›› የማይችል ሲሉ የሚገልጹትን ግፍ በዐይናቸው ለማየት ቻሉ፡፡