ድምጽ የኢትዮጵያ የክብር ቆንሲል በክሊቭላንድ - ኦሃዮ ኤፕሪል 04, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲውን የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን የክብር ቆንሲል አድርጎ ሾሟል። በአዲሱ ሹመታቸውና በሚጠብቋቸው ሥራዎች ላይ አነጋግረናቸዋል። ሃሣቦቻቸውን ከዚህ የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።