የጋሞ ዞን ተፈናቃዮች በረሃብ እየተሰቃዩ መሆናቸውን ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
በጋሞ ዞን ሜሎ ወረዳና ባስኬቶ ልዩ ወረዳ የማንነት ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ከ37 ሺህ በላይ የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ተፈናቃዮች በረሃብ እየተሰቃዩ መሆናቸውን ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5