ኦዴፓ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባካሄደው የሦስት ቀናት የግምገማ ስብሰባ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን በአቶ ዑመር ሁሴን ተክቷል። ማዕከላዊ ኮሚቴው የወቅቱን የሃገሪቱንና የኦሮምያን ሁኔታ እንዲሁም ጠንካራና ደካማ የተባሉ ጎኖቹን መገምገሙ ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5