ድምጽ ስለኤርትራ የመብቶች አያያዝ ማርች 29, 2019 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ኤርትራ ውስጥ ከ1993 ዓ.ም. ጀምሮ ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች ምን እንደሆኑ ወይም የሚገኙበትን ሁኔታ መንግሥቷ እንዲያሳውቅ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያዎች ጠየቁ።