ዳዳብ የሰደተኞች መጠለያ - ኬንያ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ባለሥልጣኖች ከሶማሊያ ጋር በሚዋሰነው ድንበር ላይ ያለውን 250ሺህ የሚሆኑ ስደተኞችን ያስጠለለው ዳዳብ የሰደተኞች ሰፈርን ለመዝጋት እየዛቱ በመሆናቸው ዕጣው በተንጠለጠለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል። ስደተኞቹ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ቢገደዱ፣ ለግጭትና ለድርቅ ይጋለጣሉ ሲሉ የሰብዓዊ መብት ቡድኖች እያስጠንቀቁ ነው።